Trip to Suba Forest

Hiking Trip to Suba Forest (1)

Hiking Trip to Suba Forest

(Damocha Peak Trail)

ጉዞ ወደ መናገሻ ሱባ (ዳሞቻ ተራራ)
ደርሶ መልስ ለ14 ተጓዦች ብቻ
ቀን: እሁድ ሰኔ 26(Jul 3)
ዋጋ: 1000 ብር ብቻ
Suba-Menagesha Forest:
  • The Oldest Park in Africa. Damocha Peak Trail
  • The Highest Peak Surrounding Addis Ababa(3385 Km )
የእረፍት ቀንዎን በማይረሱ እና በሚያዝናኑ አጋጣሚዎች እጅግ ውብ በሆነው እና የተፈጥሮን ድንቅ ገፅታ በሚያሳየው ሱባ ደን እና ዳሞቻ ተራራ አብረውን ያሳልፉ።
የጉዞ ሂሳብ የሚያካትተው:
  •  ትራንስፖርት
  •  የመግቢያ ክፍያ
  • አስጎብኚ
  • ስናክ
  •  ምሳ
  •  ውሃ
  •  ፎቶ
መነሻ ቦታ : ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት
መገኛ: 12:00
ሰዓት መነሻ: 12:30

ሁኑኑ ይመዝገቡ – BOOK NOW

ዋጋ በአንድ በሰው: 1000 ብር
ለበለጠ መረጃ : የቴሌግራም ግሩፖችንን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ
Account for deposit:
  • 1000294086815 ንግድ ባንክ | የኔነህ እንግዳወርቅ
  • 33325886 አብሲኒያ | የኔነህ እንግዳወርቅ

ማሳሰቢያ:

  • አልኮል መጠጦች እና የግል ፍላጎቶችን ክፍያው አያጠቃልልም
  • ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በቴሌግራም መላክ ይኖርባችኋል !
አዘጋጅ: የኔነህ ፊልም ፕሮዳክሽን
advertise on addis events
Event Details
Photos
Hiking Trip to Suba Forest (1)
Hiking Trip to Suba Forest (1)
Hiking Trip to Suba Forest (1)
Event Details