
Trip to Turkey & Istanbul
8 ቀናት እና 7 ምሽቶችን
ሲምባ አስጎብኚና ወኪል ከኢትዮጲያ መንግድ ጋር በመተባበር ኢስታንቡል የሚጎበኙትን እድል አመቻችቷል::
ቀን: August 18, 2022
ለበለጠ መረጃ:
- +251 116 62 29 22
- +251 988 38 38 38
- +251 911 52 31 36
ልዩ የጉዞ ፕሮግራም የሚያካተተው:
- የአውሮፕላን ቲኬት
- የስምንት ቀን ወጪ ቁርስን ጨምሮ
- የምድር ትራንስፖርት
- መሰህቦችን መጎብኘት
- አማረኛ ተናጋሪ አስጎብኚ
- የግል የጉብኝት አውቶቢስ
- በጉብኝቱ ቀናት የ 2 ቀን የምሳ ወጪ
- የሙዝየም መግቢያ ክፍያ ጨምሮ
Email:
Share This Event