
የደርሶ መልስ ጉብኝት ወደ ወንጪ ሀይቅ
TRIP TO WENCHI
መቼ: ሰኔ 12 2014 ዓ.ም
ርቀት: ከአ. አ 155 ኪሎ ሜትር
ዋጋ: 950 ብር
መገናኛ ቦታ: ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት 12:00 ሰአት
የምንጎበኛቸው እና የምናከናውናቸው ሁነቶች:
- አረንጓዴው ሃይቅ ወንጪ
- የተፈጥሮ ፍል ውሃ ሻወር ፍል ውሃ 30° እና
- አምቦ ውሃውሃ
- የጭቃ ባዝ
- ጥንታዊ ገዳም ከድንቅ ታሪኮቹ ጋር
- ውብ መልክዕ ምድር ከተፈጥሮ ፀጋ ጋር
- ባህል፣ ታሪክ እና ተፈጥሮአዊ ፀጋ የተላበሰ አካባቢን
- የጀልባ ላይ ሽርሽር
- የበቅሎ ጉዞ
ዋጋው የሚያጠቃልለው:
- ስናክ
- ምሳ
- ትራንስፖርት
- የአስጎብኚ እና የመግቢያ ክፍያን
- ጀልባ ክፍያን ያጠቃልላል
ለበለጠ መረጃ:
- 090413205
- 0909323072
Share This Event