
Yene Zema
Date: May 14, 2022
Time: 6:00 PM
Musician:
- Dawit Tsege
- Haleluya
- Hewan
Price:
- Ticket : 400 ETB
- On the Door: 600 ETB
- VIP: 1500 ETB
Address: Mechare Meda
Organizer: Balageru Multimedia Presents
የኔ ዜማ ኮንሰርት
የተወደዳችሁ አድናቂዎቼ
ከበሽታውና ከጦርነቱ ትንሽ ስናገግም የዛለውን አይምሯችንን በሃገርና በፍቅር ዜማዎቼ ዘና እንድንል ለማድረግ ፈልጌ ብዙ ጠበኩ። ይሄም ይለፍ ያም ይለፍ፤ የክርስቲያኑም የሙስሊሙም ፆም ይፈታ ስል ከረምኩ። አሁን የመድረክ ጥማቴንና እናንተን የማግኘት ናፍቆቴን ልቆርጥ ቅዳሜ ግንቦት 6 – 12:00 ሰዓት ላይ መቻሬ ሜዳ ላይ ቀጠሮ ይዣለሁ። ማንም እንዳይቀርብኝ!
የኔ ዜማ፣ አስችሎሽ፣ ደሞ በዚህ ላይ፣ ባላገሩ፣ ልቻል ዘንድሮ፣ አንቺን ብዬ፣ ሌሎችም ሌሎችም…. ሃሌና ሄዋን በእለቱ ከኔጋ ዝግጅታቸውን የሚያቀርቡ እንግዶቼ ናቸው።ቅዳሜ ግንቦት 6 ከኛ ጋር ይሁኑ።
ዳዊት ፅጌ
Share This Event