Yeras Menged Film

Yeras Menged

Yeras Menged Film ” የራስ መንገድ ” ፊልም ሰለሞን ቦጋለ

በአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ የተዘጋጀው እና የተደረሰው “የራስ መንገድ” የተሰኘውን ፊልሙን የፊታችን ሰኞ ነሐሴ 16 ቀን 2014 በስካይ ላይት ሆቴል ያስመርቃል። የፊልሙ የተወሰነ ገቢ ለሆስፒታሉ ግንባታ ይውላል ።
የራስ መንገድ ፊልም ላይ ሰለሞን ቦጋለ ፣ ሳምሶን ታደሰ |ቤቢ| ፣ አብራር አብዶ ፣ ፍፁም ፀጋዬ ፣ ሮማን በፍቃዱ ፣ ዘውዱ አበጋዝ ፤ ሀና ተረፈ እና ሌሎችም ተውነውበታል።
የመግቢያ ዋጋ: ራትን ጨምሮ 2000 ብር
በፊልሙ ላይ:
  • ሰለሞን ቦጋለ
  • ሳምሶን ታደሰ |ቤቢ|
  • አብራር አብዶ
  • ፍፁም ፀጋዬ
  • ሮማን በፍቃዱ
  • ዘውዱ አበጋዝ
  • ሀና ተረፈ እና ሌሎችም ተውነውበታል

የፊልሙ ምርቃት በ ኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዢን በቀጥታ ይተላለፋል።

 

ስልክ:
  • +251 9 80 11 36 34
  • +251 9 11 65 48 00

የፊልሙ የተወሰነ ገቢው በአርቲስት ሰለሞን ቦጋለና ጓደኞቹ አማካኝነት የተቋቋመው “ህብረት ለበጎ የኢትዮጽያን በጎ አድራጎት ድርጅት” አማካኝነት በ60 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ
በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ለሚገነባው ሆስፒታል የሚሆን ሲሆን ሰኞ ነሐሴ 16 ቀን 2014 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል የሚመረቀው ፊልም ላይ የመግቢያ ዋጋው እራትን ጨምሮ 2000 ብር እንደሆነ አዘጋጆቹ ዛሬ በብሔራዊ ቲያትር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አሳውቀዋል።

ከሺህ በላይ ሰዎች የሚሳተፉበት የምርቃት ስነስርዓት በ ኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዢን በቀጥታ ስርጭት በመላው ዓለም የሚተላለፍ ይሆናል።

ህብረት ለበጎ የኢትዮጽያን በጎ አድራጎት ድርጅት ለማገዝ ለሚሹ ኢትዮጵያዊያን የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000149600853 ማገዝ ይችላሉ።

የመግቢያ ትኬቱን በአሜዚንግ ማስታወቂያና ኢቨንት ቢሮ የሚሸጥ ሲሆን 09 80 11 36 34 ወይም 0911 65 48 00 ማግኘት ይችላሉ።

ትኬቱን በመግዛት ጥበብን ይደግፉ በበጎ ተግባር ላይ ይሳተፉ ትኬቱን በአሜዚንግ ማስታወቂያና ኢቨንት ቢሮ ያገኙታል::ትኬቶቹን ለሚገዙ ባሉበት ቦታ አዘጋጆቹ ያደርሳሉ:: እርስዎም ባሉበት ሆነው ይህን ” የራስ መንገድ ” ለሰለሞን መንገድ ዘመቻችንን ይቀላቀሉ ።
advertise on addis events
Event Details
Photos
Yeras Menged
Event Details
AddisAds