Blood Donation Day
የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ልደት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ
ሺ ሆነን የሺዎችን ህይወት እንታደግ
"በነፃ የተሠጠን በነፃ በመስጠት የሠው ህይወት እናትርፍ የተከበራችሁ እና እጅግ የምወዳችሁ ወዳጆቼ ከሩቅም ከቅርብም ያላችሁ በሙሉ በአሁን ሰአት በሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የደም እጥረት ተከስቷልና ሁላችንም እንረባረብ። የፊታችን እሁድ ከጠዋት ጀምሮ እኔና ወዳጆቼ ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንጻ ጋር ገባ ብሎ በሚገኘው በዘንባባ ባር እና ሬስቶራንት ተገናኝተን በጋራ ደም ለወገኖቻችን ደም እንለግሳለን። ስለዚህ እርስዎም በጠዋት በቦታው በመገኘት ደም በመለገስ ወገንዎን ከሞት ይታደጉ በፍቅርም በእዚህ የበጎ ስራ ይሳተፉ ተጋብዘዋል።"
Reading For Life
ንባብ ለሕይወት ንባብ ለልጆች
To Reach the Top We stand on the books we've Read
ቀን: ሐምሌ-ነሐሴ/ 2014
የመጽሐፍ ወይይት
በብሔራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት
ርዕስ: ቤተልሄም
ዘውግ: ልብ ወለድ
የመነሻ ጽሑፍ: ሊዲያ ተስፋዬ