Blood Donation Day

Blood Donation

Blood Donation Day / የደም ልገሳ ቀን

የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ልደት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ
ሺ ሆነን
የሺዎችን ህይወት እንታደግ

ቀን: እሁድ ሐምሌ 3 ቀን 2014 ዓ፡ም
ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት
የደም ልገሳው ቦታ: ስታዲየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ቅጥር ግቢ ውስጥ
አዘጋጆች:

  • ወደ ፍቅር ማኅበር
  • የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት በጋራ በመተባበር
Event Details
Photos
Blood Donation
Event Details