Fundraising

Deborah Flayer
Free
March 20, 2022
9:00 am
Deporah Join Us in Creating an Inclusive Environment in Ethiopia for Children Born with Down Syndrome. Date:  March 20, 2022 Time: 9:00 AM Address: Meskel Square, Groove Garden Walk Turning Point: Oromia Region President Office Phone Number: +251 942 22 58 38 +251 118 59 98 58 Office: Deborah Foundation Office Address: Bole Road Behind Sur Construction.
World down Syndrome day - Events in Addis
World Down Syndrome Day Inclusion means !? #World Down Syndrome Day Date: March 21, 2022 Address: Friendship Square Addis Ababa Ethiopia For More Information:+251 911 86 74 50 / +251 911 44 97 66 Sponsor: Sheger Park MIDROC INVESTMENT GROUP Inclusion Africa Inclusion International The Federal Democratic Republic of Ethiopia National Association for the Development of Love Be a Partner የ ዓለም ዳውን ሲንድረም ቀን አካታችነት ማለት!? #የዓለም ዳውን ሲንድረም ቀን ቀን:መጋቢት 12/2014  ዓ ም አድራሻ: ወዳጅነት አደባባይ አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ: +251 911 86 74 50  ወይም +251 911 44 97 66 ይደውሉ ስፖንሰር: ሸገር ፓርክ MIDROC INVESTMENT GROUP Inclusion Africa Inclusion International The Federal Democratic Republic of Ethiopia ፍቅር የአምዕሮ አድገት ውሰንነት ያለባቸው ብሄራዊ ማህበር አጋር ይሁኑ
Easter for good
Expired
200 Birr
April 18, 2022
4:00 pm
ፋሲካ ለበጎነት ልዩ የባለራእዮች ምሽት እና የማንቂያ ፕሮግራም ስመጥር የአገራችን ባለ ራአዮች ልምዳችውን ለወጣቶች የስኬት መንገድ የሚያካፍሉበት ቀን: ሰኞ,  ሚያዚያ 10/2014 ሰዓት: ከ 10  ሰአት ጀምሮ አድራሻ: በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር የመግቢያ ዋጋ:  200 ብር ብቻ ያለው ቦታ ወስን ስልሆነ ትኬቱን ለማግኝት አሁኑኑ ይደውሉ: 0903 80 01 35 0903 80 01 36 0921 60 97 43 ተጋባዥ እንግዶች: ዶር ወዳጄነህ ማህረነ ዳግማዊ አሰፋ ጥበቡ በለጠ ዶክተር ወረታው በዛብህ መሃመድ ካሳ ታምራት ግርማ ሰለሞን ሹምዬ ትእግስት ዋልተንጉስ ዶክተር ፍሠሐ እሸቱ አርቲስት ደበሽ ተመስገን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ ዳንኤል በቀለ የፕሮግራሙ አዘጋጆች: ተስፋዬ ገብረማሪያም መኮንን ንጉሴ የፕሮግራም ታላላቅ አጋሮች: Purpose Black  Hello Delala Enat Bank Tomoka Cafee Ashewa Technology Sirak Advertising የኔታ Tube
እናቴን ላመስገን
Expired
999 ETB
May 15, 2022
7:00 am
Honor to mothers A special Mother's Thanksgiving program on Entoto Park Date: May 15, 2022 Time: 1:30 - 7:00 LT Address: Entoto Park  For More Information:  09 40 15 00 15 0904 16 33 33 
Yeras Menged
Expired
2000 ETB
አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ( Solomon Bogale ) የራሱ ድርሰትና ዝግጅት የሆነውን " የራስ መንገድ" የተሰኘውን ፊልሙን ነሐሴ 16 /2014 በስካይ ላይት ሆቴል ሊያስመርቅ ቀን ቆርጧል ። የፊልሙ የተወሰነ ገቢ ለሆስፒታሉ ግንባታ ይውላል ።
Addis Events
addis events in addis ababa