በአዲስ መንገድ ወደ ጣፋጭ ህይወት 2! ሁለተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሲሆን ለአዲስ አመት የሚሆን ስንቅን አዲስ መንፈስ መገብያ መድረክ ነው። በዴሊኦፖል ሆቴል ነሀሴ 27ቅዳሜ ከ7:30 ጀምሮ በእለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች ጣፋጭ ታሪክ ምልከታዬ ግጥም ሙዚቃ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦችም ንግግር ያደርጋሉ።...
ESPOIR ART EXHIBITION September(5th | 6:30 PM) will start with a bang with a group exhibition kicking off the new season at the Alliance Ethio-Française, Piassa Campus! Ferensay Legasion’s, mural art contest 3rd and 4th place winners, Tesfamariam Girma and...
AFRI EXHIBITION – THE PEN CITY AFRICOMICS is a (supra-) regional project involving 14 Goethe-instituts from Africa form the AFRICOMICS network and through this diversity create Panorama of African Comic art. This exhibition presents the original comics work by Ethiopian...
ዱቡሻ የኪነጥበብ ዝግጅት በሀዋሳ ከተማ በሁለት ዙሮች በወላይታ ሶዶ፣ 3ኛ መድረኩን በአዲስአበባ ሀገር ፍቅር ቴአትር ተዘጋጅቶ የነበረው ዱቡሻ የኪነጥበብ መሰናዶ 4ኛ መድረኩን አዳዲስ ኪነጥበባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ነሀሴ 26/2015 ዓ.ም በውብቷ ሀዋሳ ከተማ በሲዳማ ባህል አዳራሽ ከቀኑ 10:00...
ተጓዥ ኪነ-ጥበባት 5ኛው ተጓዥ ኪነ-ጥበባት መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ግጥም ወግ መነባንብ ሙዚቃ ተውኔት እና ሌሎችም ተመድራኪ የኪነ-ጥበብ ስራዎችን ይዞ ለኪነ-ጥበብ ስራ በእጅጉ አመቺ በሆነውና እስጢፋኖስ አካባቢ ግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዉቡ ግሩቭ ጋርደን ቅዳሜ...
Samuel Yirga with National Theatre Orchestra and Afropia Historical Concert to be held at the National Theatre with Special Guests Opening Act: 𝐆𝐮𝐞𝐬𝐭 𝐏𝐞𝐫𝐟𝐨𝐫𝐦𝐞𝐫𝐬 𝐚𝐭 𝐭𝐡𝐞 𝐅𝐨𝐲𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐍𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐓𝐡𝐞𝐚𝐭𝐫𝐞 𝐆𝐮𝐞𝐬𝐭 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐞𝐫𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐌𝐮𝐬𝐢𝐜𝐢𝐚𝐧𝐬 Sunday September 3 , Door opens...
ወደግጥም “ወደ ግጥም” የተሰኘ ልዩ የኪነጥበብ ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 20 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ ይካሄዳል።
ArtCreates ArtCreates with the theme, Literature is right around the corner. it taking place this Saturday on 26 August 2023 at Atmosphere featuring a lively panel with prominent literaries and various activities prior to the discussion. Doors will open...
በጤና እንሻገር የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፖስታ አግልግሎት ከሮሃ ሄልዝ በጋር በመተባበር ያዘጋጀው “በጤና እንሻገር” የተሰኘ መርሃግብር. ጳጉሜ 4 እና 5 2015 ዓ.ም በዋናው ፖስታ ቤት ተዘጋጅቷል ። በኩነቱ ላይ የነፃ ጤና ምርምራ የደም ልገሳ የስዕል አወድርዕይ እና የሙዚቃ ዝግጅቶች ይኖራሉ።