Blood Donation

ደሜን ለወዳጆቼ | Blood Donation
Expired
"በነፃ የተሠጠን በነፃ በመስጠት የሠው ህይወት እናትርፍ የተከበራችሁ እና እጅግ የምወዳችሁ ወዳጆቼ ከሩቅም ከቅርብም ያላችሁ በሙሉ በአሁን ሰአት በሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የደም እጥረት ተከስቷልና ሁላችንም እንረባረብ። የፊታችን እሁድ ከጠዋት ጀምሮ እኔና ወዳጆቼ ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንጻ ጋር ገባ ብሎ በሚገኘው በዘንባባ ባር እና ሬስቶራንት ተገናኝተን በጋራ ደም ለወገኖቻችን ደም እንለግሳለን። ስለዚህ እርስዎም በጠዋት በቦታው በመገኘት ደም በመለገስ ወገንዎን ከሞት ይታደጉ በፍቅርም በእዚህ የበጎ ስራ ይሳተፉ ተጋብዘዋል።"
Addis Events
addis events in addis ababa