በአዲስ መንገድ ወደ ጣፋጭ ህይወት 2! ሁለተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሲሆን ለአዲስ አመት የሚሆን ስንቅን አዲስ መንፈስ መገብያ መድረክ ነው። በዴሊኦፖል ሆቴል ነሀሴ 27ቅዳሜ ከ7:30 ጀምሮ በእለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች ጣፋጭ ታሪክ ምልከታዬ ግጥም ሙዚቃ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦችም ንግግር ያደርጋሉ።...
Rophnan – የኔ ትውልድ Don’t miss out on the ultimate New Year’s Eve concert with Rophnan: at Ethiopian Skylight Hotel! Get your ticket via telebirr. September 11 new year’s eve. For More Information: Call 127/+251911713531 Presenter: WALIA BEER.
July 14, 2023
5:00 pm
Back To School Kids Fest Let’s Say Goodbye to the Winter and Prepare for school year. Come parents you will spend an unforgettable time with your children .ticket’s...
ESPOIR ART EXHIBITION September(5th | 6:30 PM) will start with a bang with a group exhibition kicking off the new season at the Alliance Ethio-Française, Piassa Campus! Ferensay Legasion’s, mural art contest 3rd and 4th place winners, Tesfamariam Girma and...
በቆሎ እና ንባብ በክረምት ልዩ የልጆች ዝግጅት ግጥምን ከበቆሎ ጥብስ እና ቅቅል ጋር እናጣጥማለን። እሁድ ከሰዓትን በጎተራ ማሳለጫ ! እሁድ ነሀሴ 28/2015 ዓ.ም ከ8:00 – 12:00 በጎተራ ማሳላጫ ስለንባብ እንመክራለን። 1.ንባብን እንዴት ባህላችን እናድርግ ? 2. ንባብ እና ጥናት ያላቸው...
AFRI EXHIBITION – THE PEN CITY AFRICOMICS is a (supra-) regional project involving 14 Goethe-instituts from Africa form the AFRICOMICS network and through this diversity create Panorama of African Comic art. This exhibition presents the original comics work by Ethiopian...
MADE IN ETHIOPIA POP UP MARKET Shop Local Artisan Bazaar September edition Shop Local Artisan...
ዱቡሻ የኪነጥበብ ዝግጅት በሀዋሳ ከተማ በሁለት ዙሮች በወላይታ ሶዶ፣ 3ኛ መድረኩን በአዲስአበባ ሀገር ፍቅር ቴአትር ተዘጋጅቶ የነበረው ዱቡሻ የኪነጥበብ መሰናዶ 4ኛ መድረኩን አዳዲስ ኪነጥበባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ነሀሴ 26/2015 ዓ.ም በውብቷ ሀዋሳ ከተማ በሲዳማ ባህል አዳራሽ ከቀኑ 10:00...
ተጓዥ ኪነ-ጥበባት 5ኛው ተጓዥ ኪነ-ጥበባት መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ግጥም ወግ መነባንብ ሙዚቃ ተውኔት እና ሌሎችም ተመድራኪ የኪነ-ጥበብ ስራዎችን ይዞ ለኪነ-ጥበብ ስራ በእጅጉ አመቺ በሆነውና እስጢፋኖስ አካባቢ ግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዉቡ ግሩቭ ጋርደን ቅዳሜ...
Eliminating Silos:Integration of Centered ...