ታላቅ Educational Carnival
ለተማሪዎች፣ ለመምህራን፣ ለወላጆች፣ ሁላችሁም አርብና ቅዳሜ በ4 ኪሎ አምባሳደር ህንፃ ልዩ Educational Carnival በየትኛው የውጭ ሀገር ዩንቨርስቲ ? በየትኛው የትምህርት አይነት መማር ይፈልጋሉ? የሁሉም መልስ AIM Ultra Educational Consultancy ይገኛሉ። የብራንድ አምባሰዳራችን የሆነችው ዳናዊት መክብብ እና ሌሎች በማኅበራዊ ሚድያ ታዋቂ የሆኑ ሰዎች ይገኛሉ።