The Ethio Event and Production

Expired
Free
ቡሔን እንደ ቡሔ! በእለቱ የተለያዩ ኪነጥበብ መሰናዶ የሚኖር ሲሆን የአባቶች ምርቃት ፣ ችቦ መለኮስና የጅራፍ ማስጮህ ውድድር የዝግጅቱ አንድ አካል ነው። የተለያዩ ዝግጅቶች አሉ እንዚህም:- ሰነግጥም ወግ ባህላዊ ጭፈራ ጭውውት የአባቶች ምርቃት ችቦ ልኮሳ ጅራፍ ማጮህ ወድድርና ሌሎችም መርሀ ግብሮች አሉ::
Addis Events
addis events in addis ababa